የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሶማሊያ በሚገኘው የአይኤስ የሽብር ቡድን ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት እንዲፈጸም ማዘዛቸውን ተናገሩ። ትራምፕ "እነዚህ በዋሻዎች ውስጥ የተደበቁ ገዳዮች የአሜሪካ እና አጋሮቿ ደህንነት ስጋት ሆነዋል" ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል። ...
The US military conducted airstrikes targeting Islamic State (IS) operatives in Somalia, marking the first such operation ...