በርካታ የአፍሪካ ቀንድ እና የምስራቅ አፍሪካ መንግሥታት በዜጎቻቸው ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እንደሚፈጽሙ ከሰሞኑ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ሂውማን ራይትስ ዋች ባወጣው ሪፖርቱ ገልጿል። ...