ጌታቸው ሽፈራው ፡ አገዛዙ የጠላፊ ጠበቃ አይደለም። ራሱ አገዛዙ ጠላፊ ነው። አገዛዙ የደፋሪ ጠበቃ አይደለም። ራሱ አገዛዙ ደፋሪ ነው። ለአመታት ታፍነው ...
የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ከዛሬ ምሽት ጀምሮ በነዳጅ ችርቻሮ ዋጋ ላይ 10% አካባቢ ጭማሬ መደረጉን ገልጿል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሳህረላ ...
በኦሮሚያ ከልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱሉልታ ወረዳ ከጎርፎ ከተማ ወጣ ብሎ ባለ ሥፍራ፣ ታጣቂዎች ትናንት ከቀኑ 10 ሰዓት ገደማ በሁለት ተሽከርካሪዎች ላይ በፈጸሙት ...
አብይ ፊታውራሪ መሸሻ አይደለንም ጉዱ ካሳ ነን አለ ። ችግሩ የመረዳት ችግር ነው። ፊቲውራሪ መሸሻ ከሌሉ ጉዱ ካሳ የለም። ፊታውራሪ መሸሻ ከሌሉ ቄስ ሞገሴም ...
አንድ የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ሃላፊንና አንድ የቀድሞ የረድኤት ሠራተኛን ጨምሮ ስምንት የትግራይ ተወላጆች 12 የኢትዮጵያና ኤርትራ ከፍተኛ ...
ዛሬ ሐሙስ መጋቢት 11፤ 2017 እየተካሄደ ባለው የፓርላማ መደበኛ ስብስባ፤ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከተነሱ ጥያቄዎች ውስጥ የትግራይ ወቅታዊ ሁኔታን ...
የሶማሊያ መንግሥት ጥቃቱን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ፕሬዝደንት ሀሰን ከመቃዲሹ ተነስተው የሀገሪቱ ወታደሮች ወደተሰማሩበት ሺርሻባሌ ግንባር አካባቢዎች ...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከነገ በስቲያ ሐሙስ መጋቢት 11፤ 2017 በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት፤ ከፓርላማ አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ...
በእነዚህ ወራት በተበታተነ መልኩ ይሁን እንጅ በጠላት ላይ ቁሳዊ፣ ሰዋዊ፣ አዕምሯዊና መሰል ኪሳራዎችን ማድረስ ተችሏል። በስም መከላከያ የሚባለውን ወራሪ ...
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ ልዩ ስሙ “አሊዶሮ መውጫ’ በተባለ ሥፍራ ታጣቂዎች ዛሬ እኩለ ቀን ላይ የአንድ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ...
የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (USAID) መቋረጥ ምክንያት ስምንት ሀገራት የኤችአይቪ (HIV) ህክምና ሊያልቅባቸው ይችላል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ ...
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሶ ዞን የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት፣ ያለመከሰስ መብታቸው በተነሳባቸው የክልሉ ምክር ቤት አባል ዮሃንስ ተሠማ ላይ ዛሬ የ14 ...